የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የዘር፣ ሌሎች የምርምር ውጤቶችእና የተረፈ ምርት ሽያጭ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር …/ 2016
ኢንስቲትዩቱ የባለድርሻ አካላት ፍለጎት ለማርካት ጥራትና ወቅቱን የጠበቀ እንዲሁምበዘመናዊ የቴክኖሎጂ ብዜት ስርዓት አምርቶ ለተጠቃሚዎች ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ስለሆነምኢንስቲትዩቱ የተቀላጠፈ የሽያጭ ሥርዓት በመጠቀም ተልዕኮውን ለመወጣት እንዲያስችለውበየማዕከሉ ከምርምር የሚገኙ የምርምር ምርቶችና ተረፈ ምርቶች…