የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሱት የሙያ የሥራ መደቦች አመካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በኢንስቲትዩቱ ለመቀጠር የሚፈልጉ ብቃት ያላቸው ባለሙያዎች ማመልከት ይችላሉ፡፡

 

1. የሥራ መደቡ መጠሪያ: ጀማሪ ተመራማሪ (ሰብል ምርምር ዳይሬክቶሬት)

ተፈላጊ ችሎታ: Plant Science ወይም Horticulture የሙያ መስክ .ኤስ. ዲግሪ 0 ዓመት ልምድ

 

2. የሥራ መደቡ መጠሪያ: ጀማሪ ተመራማሪ (ለተፈጥሮ ሀብት ምርምር ዳይሬክቶሬት)

ተፈላጊ ችሎታ: Plant Science, Natural Resources Management, Soil & Water Conservation, Integrated Watershed Management, Irrigation Water Resource Management, Irrigation Engineering, Irrigation Agronomy .ኤስ. እና 0 ዓመት ልምድ

 

3. የሥራ መደቡ መጠሪያ: የግብርና ኢኮኖሚክስ ተመራማሪ

ተፈላጊ ችሎታ: በግብርና ኢኮኖሚክስ .ኤስ. ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ. ዲግሪ እና 0 ዓመት ልምድ፣

 

4.የሥራ መደቡ መጠሪያ: የዕቅድ፣ክትትልና ግምገማ ተመራማሪ

ተፈላጊ ችሎታ: በግብርና ኢኮኖሚክስ ኤም.ኤስ. ዲግሪ ወይም .ኤስ. ዲግሪ 0 ዓመት ልምድ፤

 

5.የሥራ መደቡ መጠሪያ: የግብርና ተመራማሪ (ቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር ዳይሬክቶሬት)

ተፈላጊ ችሎታ: Plant Science ወይም Seed Science ኤም.ኤስ. ዲግሪ ወይም .ኤስ. ዲግሪ እና 0 ዓመት ልምድ፣

 

6. ረዳት ተመራማሪ (ለግብርናና ስነ-ምግብ ምርምር ቤተ-ሙከራዎች ዳይሬክቶሬት)

ተፈላጊ ችሎታ: Chemistry .ኤስ. ዲግሪ እና 2 ዓመት በላቦራቶሪ ላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣

 

7. የሥራ መደቡ መጠሪያ: የባዮቴክኖሎጂ ተመራማሪ (ለባዮቴክኖሎጂ ምርምር ዳይሬክቶሬት)

ተፈላጊ ችሎታ: Biotechnology ወይም Plant Biotechnology .ኤስ. ዲግሪ እና 0 ዓመት

 

8. የሥራ መደቡ መጠሪያ: የባዮቴክኖሎጂ ተመራማሪ (ለባዮቴክኖሎጂ ምርምር ዳይሬክቶሬት)

ተፈላጊ ችሎታ: Microbial Biology Or Biotechnology .ኤስ. ዲግሪ እና 0 ዓመት

 

9. የሥራ መደቡ መጠሪያ: ከፍተኛ የሥነ-ጽሁፍ ባለሙያ I

ተፈላጊ ችሎታ: በጋዜጠኝነት ወይም በእንግሊዘኛ ቋንቋ ..ዲግሪ እና 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም ኤም. ዲግሪ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣

ደረጃ: ፕሣ-7

ደመወዝ: 6036

የምዝገባና የሥራ ቦታ: ዋናው መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

 

10.የሥራ መደቡ መጠሪያ: ረዳት የሥነ-ጽሁፍ ባለሙያ II

ተፈላጊ ችሎታ:በጋዜጠኝነት ወይም በእንግሊዘኛ ቋንቋ ..ዲግሪ እና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ወይም ኤም. ዲግሪና እና 2 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት፣

ደረጃ: ፕሣ-3

ደመወዝ: 3579

የምዝገባና የሥራ ቦታ: ዋናው መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

 

11.የሥራ መደቡ መጠሪያ: ረዳት የሥነ-ጽሁፍ ባለሙያ I

ተፈላጊ ችሎታ: በጋዜጠኝነት ወይም በእንግሊዘኛ ቋንቋ ..ዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ወይም ኤም. ዲግሪና እና 0 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት፣

ደረጃ: ፕሣ-2

ደመወዝ: 3137

የምዝገባና የሥራ ቦታ: ዋናው መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

 

12.የሥራ መደቡ መጠሪያ: የኦዶቪዋል ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ: በቀድሞ ሥርዓተ-ትምህርት 12 ወይም በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት 10 ክፍል የፈጸመ/ችና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው፣ወይም በሲኒማቶግራፊ ወይም በፎቶግራፍና በቪዲዮግራፊ የሙያ መስክ (10+1) ደረጃ-I እና 8 ዓመት ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ 10+2 (ደረጃ-II) እና 6 ዓመት ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) ወይም ደረጃ-III እና በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣

ደረጃ: መፕ-8

ደመወዝ: 2748

የሥራ ቦታ: ዋናው መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

 

13.የሥራ መደቡ መጠሪያ: የሪኮርድና ማኅደር ሠራተኛ V

ተፈላጊ ችሎታ: በቀድሞ ሥርዓተ-ትምህርት 12 ወይም በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት 10ኛክፍል ትምህርት የፈጸመ/ችና 8 ዓመት ወይም 10+1 (ደረጃ-I) እና 6 ዓመት ወይም 10+2 (ደረጃ-II) እና 4 ዓመት ወይም 10+3 ወይም ደረጃ: III እና 2 ዓመት አግባብ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ደረጃ: ጽሂ-8

ደመወዝ: 2404

የምዝገባና የሥራ ቦታ: ዋናው መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

 

14.የሥራ መደቡ መጠሪያ: የሰው ሀብት መረጃ ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ: በስታስቲክስ ወይም MIS ወይም በኢፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ወይም በኮምፒዩተር ሣይንስ ..ዲግሪ እና 0 ዓመት ልምድ፣

ደረጃ: ፕሣ-1

ደመወዝ: 2748

የምዝገባና የሥራ ቦታ ዋናው መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

 

15.የሥራ መደቡ መጠሪያ: የዕቅድ፣ክትትልና ግምገማ ባለሙያ (በኮንትራት)

ተፈላጊ ችሎታ: በግብርና ኢኮኖሚክስ ወይም በኢኮኖሚክስ የማስተርስ ዲግሪ እና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያለት፣ወይም በተመሳሳይ ሙያ የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት አግባብ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፤በቂ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት፣

ደመወዝ 15,000.00

የምዝገባና የሥራ ቦታ: ዋናው መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

 

16.የሥራ መደቡ መጠሪያ: ሂሳብ ሠራተኛ (በኮንትራት)

ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም (10+3) ወይም ደረጃ: III እና 10 ዓመት አግባብ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣

ደመወዝ በስምምነት

የምዝገባና የሥራ ቦታ: ዋናው መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ)

 

17.የሥራ መደቡ መጠሪያ: ኤክስኩቲቭ ሴክረታሪ -I

ተፈላጊ ችሎታ: በሴክሪታሪያል ሣንይንስና ቢሮ ማኔጅመንት፣በኮምፒዩተር ሣንይንስ ወይም ICT 10+1 ወይም ደረጃ: I እና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በሙያው የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ: III (10+3) እና 6 ዓመት ልምድ ያላት/ያለው፤

 ደረጃ: ጽሂ-10

ደመወዝ 3137

 የምዝገባና የሥራ ቦታ ብሄራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል (ሰበታ)

 

18. የሥራ መደቡ መጠሪያ: ሴክረታሪ I

ተፈላጊ ችሎታ: በቀድሞ ሥርዓተ-ትምህርት 12 ወይም በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት 10 ክፍል የፈጸመ/ችና

 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው፣ወይም በሴክሪታሪያል ሣይንስ ወይም ተዛማጅ የሙያ መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) ወይም ደረጃ: III እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው፣

ደረጃ: ጽሂ-8

 ደመወዝ 2404

የምዝገባና የሥራ ቦታ ብሄራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል (ሰበታ)

 

19.የሥራ መደቡ መጠሪያ ጀማሪ የለውጥና የስነ-ምግባር ባለሙያ

ተፈላጊ ችሎታ: በማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ወይም በሶሾሎዎጂ ወይም በፖለቲካል ሣይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በፍልስፍና ወይም በስነ-ምግባር ..ዲግሪ እና 0 ዓመት ልምድ፣

 ደረጃ: ፕሣ-1

 ደመወዝ 2748

 የምዝገባና የሥራ ቦታ ብሄራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል (ሰበታ)

 

20.የሥራ መደቡ መጠሪያ: ሾፌር መካኒክ II

ተፈላጊ ችሎታ 4 ክፍል ትምህርት የፈጸመና 4 ደረጃ: መንጃ ፈቃድና የመካኒክነት የሥልጠና የምስክር ወረቀት እና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣

ደረጃ: እጥ-9

ደመወዝ 2748

 የምዝገባና የሥራ ቦታ ብሄራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል (ሰበታ)

 

21.የሥራ መደቡ መጠሪያ: ገንዘብ ያዥ

ተፈላጊ ችሎታ: በቀድሞ ሥርዓተ-ትምህርት 12 ወይም በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት 10 ክፍል ትምህርት

የፈጸመ/ችና 10 ዓመት ልምድ ፣ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) ወይም ደረጃ: III እና 4 ዓመት አግባብ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣

ደረጃ: ጽሂ-9

ደመወዝ 2748

የምዝገባና የሥራ ቦታ ብሄራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል (ሰበታ)

 

22.የሥራ መደቡ መጠሪያ: ረዳት የኮምፒዩተር ፕሮግራመር IV

ተፈላጊ ችሎታ በኢንፎርሜሽን ሣይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሣይንስ ቢኤስ.ሲዲግሪ እና 2 ዓመት አግባብ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፤

 ደመወዝ 4151.00

 የምዝገባና የሥራ ቦታ ጭሮ ብሄራዊ ማሽላ ምርምርና ስልጠና ማዕከል (ጭሮ)

 

23.የሥራ መደቡ መጠሪያ: ሴክረታሪ I

ተፈላጊ ችሎታ: በቀድሞ ሥርዓተ-ትምህርት 12 ወይም በአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት 10 ክፍል የፈጸመ/ችና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው፣ወይም በሴክሪታሪያል ሣይንስ ወይም ተዛማጅ የሙያ መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) ወይም ደረጃ: III እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው፣

ደረጃ: ጽሂ-8

ደመወዝ 2404

የምዝገባና የሥራ ቦታ ጭሮ ብሄራዊ ማሽላ ምርምርና ስልጠና ማዕከል (ጭሮ)

 

24. የሥራ መደቡ መጠሪያ ሂሳብ ሠራተኛ

ተፈላጊ ችሎታ በአካውንቲንግ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ (10+1) እና 10 ዓመት ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሙያ ዲፕሎማ (10+2) እና 8 ዓመት ወይም በአካውንቲንግ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ(10+3) ወይም ደረጃ: III እና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

ደረጃ: ጽሂ-10

ደመወዝ 3137

የምዝገባና የሥራ ቦታ ጭሮ ብሄራዊ ማሽላ ምርምርና ስልጠና ማዕከል (ጭሮ)

 

25.የሥራ መደቡ መጠሪያ: ጀማሪ የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ልማት ባለሙያ

ተፈላጊ በሰው ሀብት ሥራ አመራር ወይም በማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በሕዝብ አስተዳደር ..ዲግሪ እና 0 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት፤

ደረጃ: ፕሣ-1

ደመወዝ 2748

የምዝገባና የሥራ ቦታ ፎገራ ብሄራዊ ሩዝ ምርምርና ስልጠና ማዕከል (ወረታ)

 

ማሳሰቢያ ለተመዝጋቢዎች

1. የምዝገባ ጊዜ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 8 (ስምንት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው፣

2. የምዝገባው ቦታ ከተራ ቁጥር 1-16 ለተጠቀሱት የሥራ መደበች በኢንስቲትዩቱ ዋና መሥሪያ ቤት የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ

3. ከተራ ቁጥር 17-21 ለተጠቀሱት የሥራ መደበች በብሄራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ምርመር ማዕከል (ሰበታ

4. ከተራ ቁጥር 22-24 ለተጠቀሱት የሥራ መደበች በጭሮ ብሄራዊ ማሽላ ምርመርና ሥልጠና ማዕከል (ጭሮ)

5. በተራ ቁጥር 25 ለተጠቀሱት የሥራ መደበች በፎገራ ብሄራዊ ሩዝ ምርመርና ሥልጠና ማዕከል (ወረታ)

6. የግብርና ተመራማሪዎች የሥራ ቦታ በኢንስቲትዩቱ ስር ባሉ የፌዴራል ግብርና ምርምር ማዕከላት ሲሆን፣ ብዛቱ በሂደት የሚወሰን ነው፤

7. ለተመራማሪነት የሚወዳደሩ የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ(CGPA) ለወንድ 3.00 እና በላይ ለሴት ተወዳዳሪ 2.75 እና በላይ፣በኤም.ኤስ. ዲግሪ ለሚያመለክቱ በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንድ 3.00 እና በላይ ለሴት ተወዳዳሪ 2.75 እና ማስረጃዎቹ ተሟልተው ተያይዘው መቅረብ አለባቸው፣

8. ከተመራማሪ የሥራ መደቦች ውጪ ላሉ የሥራ መደቦች የዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ (CGPA) የግድ አስፈላጊ አይደለም፤

9. ከተመራማሪ የሥራ መደቦች ውጪ ለሚወዳደሩ ተመዝጋቢዎች ከዝቅተኛውን የተፈላጊ ችሎታ: በላይ የትምህርትና አግባብ የሆነ የሥራ ልምድ ያላቸው ሊያመለክቱ ይችላሉ፤

10. ተመዝጋቢዎች ማሟላት ያለባቸው፤ለሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ማመልከቻ፣ካሪኩለም ቪቴ(CV)፣የተሟላ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት፣በቂ የስልክ አድራሻ ወይም አማራጭ የስልክ ቁጥሮች በማመልከቻቸው ላይ መግለጽ ይኖርባቸዋል፣

11. ለሁሉም የሥራ መደቦች መሠረታዊ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያስፈልጋል፤

12. በደረጃ: (Levl) ለተፈጸመ የትምህርት ማስረጃ የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ /COC) መቅረብ አለበት፣

13. የሚቀርቡት የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ጋር አግባብ ያለው ሆኖ የደመወዝ መጠኑ የተገለጸና የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፣

14. ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ በግንባር እየቀረቡ ወይም በወኪል ወይም በፖስታ ልከው መመዝገብ ይችላሉ፤

15. ሴት ተወዳዳሪዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፣

16. ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጽ www.eiar.gov.et. መመልከት ይቻላል፣

17. በስ.ቁጥር ፣ለዓሣና የውኃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል (0113)-33-08-13/15/15 .. 64 (ሰበታ) ለጭሮ ብሄራዊ ማሽላ ምርምርና ስልጠና ማዕከል (0255) 51-15-07 .. 190 (ጭሮ)፣ፎገራ ብሄራዊ ሩዝ ምርምርና ስልጠና ማዕከል (0584)-46-07-02 ...1937 (ባህርዳር) ወይም በኢንስቲትዩቱ የፖስታ ሣጥን ቁጥር 2003 (አዲስ አበባ) በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፤ ወይም በዋናው መሥሪያ ቤት (0116) 46-01-74/(011)45-44-41 መረጃ ማግኘት ይችላሉ፤

18. የመምረጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜና ቦታ በተመዘገቡበት ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፤

 

 

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት