OFAB Ethiopia hosted Media Award Ceremony and Biotechnology Stakeholders
OFAB Ethiopia recognized 9 journalists’ work on Agri biotech Science reporting in print, radio, and TV categories. The selected media reports are selected for recognition primarily based on the value they foster in Public Understanding. Along with the award ceremony current biotechnology developments and updates were presented by researchers and university professors.
The targeted efforts in engaging journalists by providing Information, capacity building in science reporting, and awards for best performers have changed the biotechnology reporting dimension and generally improved evidence-based reporting in Ethiopia.
አመታዊ የሚዲያ ሽልማት እና የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ባለድርሻ መድረክ አዘጋጀ
ኦክቶበር 5፣ 2023፡ ለ9 ጋዜጠኞች በግብርና ባዮቴክኖሎጂ ሳይንስ ዘገባ በህትመት፣ በራዲዮ እና በቲቪ ዘርፍ እውቅና ሰጥቷል። የተመረጡት የሚዲያ ዘገባዎች በዋነኛነት በሕዝብ ግንዛቤ ውስጥ በሚያሳድጉት የግንዛቤ ደረጃ ላይ ተመርኩዘው እውቅና ለማግኘት የተመረጡ ናቸው። ከሽልማት ሥነ ሥርዓቱ ጋር ወቅታዊ የባዮቴክኖሎጂ እድገቶች እና አዳዲስ ለውጦች ዙርያ በተመራማሪዎች እና በዩኒቨርሲቲ መምህራን ቀርበዋል ።
በግብርና ባዮቴክኖሎጂ መድረክ (OFAB-Ethiopia) አዳዲስ ኢንፎርሜሽን በመስጠት፤ ጋዜጠኞችን በውይይት መድረኮች በማሳተፍ፣ በሳይንስ ዘገባዎች ላይ የአቅም ግንባታ በመስጠት እና የተሻለ አፈፃፀም ላላቸው ጋዜጠኞች ሽልማቶች በማዘጋጀት የተደረገው ጥረት በኢትዮጵያ ሚዛናዊ የባዮቴክኖሎጂ ሪፖርት አቀራረብን በመቀየር እና በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ዘገባ ማቅረብ አሻሽሏል፡፡
