የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩቱ የመኖሪያ ቤትና የመገልገያ ዕቃዎችድልድልና አጠቃቀም መመሪያ ቁጥር …. / 2016
ኢንስቲትዩቱ የሠራተኞችን ዕውቀትና ክህሎት በተሻለ ሁኔታ ለመጠቀም ከሚገለገልባቸውስልቶች መካከል ለምርምር ሥራ ምቹ የሥራ አካባቢን ከመፍጠር ጋር ተያይዞ ሠራተኞችምርምሩ በሚካሄድበት አካባቢ በቅርበት በመኖር የምርምሩን ሥራ በተረጋጋ ሁኔታእንዲያከናውኑ የመኖሪያ ቤት በተገነባላቸው ማዕከላት…