የብሔራዊ ጥጥ ምርምር የመስክ ቀን አካሄደ

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት/ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም. የጥጥ ምርምር በተቋሙ በወረር ምርምር ማዕከል በዋናነት የተሻሻሉ የጥጥ ዝርያዎችን ማውጣት ይቻል ዘንድ ከስድስት አስርት ዓመታት በፊት ተቋቋመ። በቆይታውም በሽታና ተባይን መቋቋም…

Continue Readingየብሔራዊ ጥጥ ምርምር የመስክ ቀን አካሄደ

በሰብል ዘር ስርዓት ላይ ውይይት ተካሄደ

በኢትዮጵያ ሃይብሪድ የዘር ስርዓት በተለይም በማሽላ የዘር ስርዓት ላይ ያተኮረ ውይይት የኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር ግርማ አመንቴ፤ የዓለም የምግብ ኖቬል ተሸላሚ የሆኑት ሎሬት ፕ/ር ጋቢሳ ኤጀታ እና ሌሎች የግብርና…

Continue Readingበሰብል ዘር ስርዓት ላይ ውይይት ተካሄደ

Mirimir is a quarterly newsletter of the Ethiopian Institute of Agricultural Research

The Ethiopian Institute of Agricultural Research is a federal research institute that conducts research in various spectrums of agricultural disciplines to provide demand-driven and market-competitive agricultural technologies that contribute to…

Continue ReadingMirimir is a quarterly newsletter of the Ethiopian Institute of Agricultural Research

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የምርምር አመራር ምደባ መመሪያቁጥር …. /2016

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የአገራችንን የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ለማሳደግየሚያስችሉ የተሻሻሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ለግብርና ልማት ተጠቃሚዎች በማድረስ ረገድከፍተኛ ሀገራዊ ተልዕኮ የተሰጠው ተቋም ሲሆን ኢንስቲትዩት ሲሆን ይህንኑ ተልዕኮ ለመወጣትተቋማዊ አደረጃጀቱን በየጊዜው እየፈተሸ…

Continue Readingየኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የምርምር አመራር ምደባ መመሪያቁጥር …. /2016